13 ማርች 2026

አዲሱ የፍለጋ መስክ አሁን ለመጠቀም ዝግጁ ነው ::

Website search overlay for 'Coffee&Climate Toolbox' with an input field and search button, against a blurred green landscape.

ቁልፍ ቃላቶችን ያገኛሉ።ይጠይቁ ። ወደ የሚፈልጎቸው መፈለጊያ መሳሪዎች በቀላሉ ይግቡ። መሳሪያዎችን፣ የአሰልጣኞች ይዘቶችን እና ገፆችን በተመረጠው ቋንቋ በፍጥነት ያግኙ።

መፈለጊያ መሳሪዎች በቀላል ያግኙ ።ለአሰልጣኞች ይዘት እና ገፆች ይግቡ

በአዲሱ መተግበሪያ በቀላሉ :

  • ጥያቄዎችን መጠየቅ ወይም ቁልፍ ቃላት መፈለግ
  • መፈለጊያ መሳሪዎች ተሰባስበው ይመለከታሉ። በአሰልጣኞች መፈለጊያ መሳሪዎች ይዘት እና ሌሎችን መመልከት ይችላሉ።
  • የመፈለጊያ ቀስት ምልክት በራስጌው ካለው የመፈለጊያ ዝርዝር ምልክቱን በመውሰድ

ይሞክሩት!