9 ማርች 2026
🎉 በAndroid Play Store ላይ የቡና እና የአየር ንብረት መተግበሪያ መሣሪያን ይፈልጉ/ያግኙ፡፡

የቡና እና የአየር ንብረት መተግበሪያ መሣሪያን አሁን በAndroid device መሣሪያዎ በGoogle Play መደብር ላይ ይገኛል ። እዚያ በቀላሉ ማግኘት እና ማውረድ ይችላሉc ከአየር ንብረት ጋር የሚመጣጠን/የሚወዳጅ የቡና እርሻን አሰራር ዘዴን በቀጥታ ወደ ስልክዎ ያቅርቡ እና ሁሉንም ባህሪያት በማንኛውም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ይድረሱበት፡፡ 📲