ቦካሺ

እንዲሁም ይገኛል ለ: ሆንዱራስ, ታንዛኒያ, ኢትዮጵያ, ኢንዶኔዢያ, ጉዋቲማላ

የሚመለከት:
አረቢካ, ሮብስታ

206⸱Aጽንሰ-ሐሳብ

  • የአፈርን መዋቅር ያሻሽላል፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኦርጋኒክ) ቁስ አካልን ይጨምራል፤
  • የአፈርን ለምነትንና እድሜ ያሻሽላል፤
  • የእፅዋትን ንጥረ-ነገር አመጋገብን ያሻሽላል፤ ለተክሎች የተመጣጠነ ምግብ
  • አቅርቦትን እንዲጨምር ያሻሽላል፤
  • የቡና ምርትን ያደርጋል፡፡

ቦካሺ ከተፈጥሮ ቁሳቁሶች ብስባሽ የሚዘጋጅ የተብላላ የአፈር ማዳበሪያ አይነት ነው። በቡና እርሻ ውስጥ አዘገጃጀቱ በተመለከተ ከፊል-ኤይሮቢክ የማብላላት ዘዴን በመጠቀም ከዕፅዋት ብስባሽና እና ከእንስሳት እዳሪ (ፍግ) ጋር እንደ ባክቴሪያ እና እርሾ ካሉ ጠቃሚ ረቂቅ ተሕዋስያን ጋር በማደባለቅ ተጣምሮ ይዘጋጃል፡፡

ምርቱ ለተክሎች በጠቃሚ ንጥረ ነገሮች የተሞላ የተፈጥሮ (ኦርጋኒክ) የአፈር ማዳበሪያ ነው. ቦካሺ ከኦርጋኒክ- የብስባሽ (ኮምፖስት) የሚለየው በባዮኬሚካላዊ ሂደት የተጨመሩ ረቂቅ ተሕዋስያንን በማስገባት በማብላላት ዘዴን በመጠቀም የሚመረት ሲሆን በሚዘጋጅበት ጊዜ ቁሳቁሱን በአግባቡ እንዲብላላ ለመሸፈን የምንጠቀመው ቁስም ይለያል።ቦካሺ ለማምረት ወይም ለማዘጋጀት ከኦርጋኒክ- የብስባሽ (ኮምፖስት) ማዳበሪያ ያነሰ ጊዜ ይወስዳል።

በማብላላት ሂደት ውስጥ ከፍተኛ ሙቀት ይፈጠራል እና ይህንን ኦርጋኒክ (የተፈጥሮ) ቁስ አካል በማበስበስና በማብላላት ላይ ከሚሳተፉ የተለያዩ ፈንገሶች ከፍተኛ መጠን ያለው ማይሲሊየም (የሸረሪት ድር ወይም ቀጫጭን ክር የመሰሉ) ፈንገስ በላዩ ላይ ይስተዋላል፡፡ የዚህ ማዳበሪያ ዋነኛ ጠቀሜታ ለአፈር አስፈላጊ የሆኑ የማዕድን ንጥረ ነገሮችን በማቅረብ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ረቂቅ ተሕዋስያንን በማስተዋወቅ ብዝሃ ህይወትን ያሳድጋል። ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቦካሺን በአፈር ውስጥ መጠቀም ለተክሎች የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትን እንደሚጨምር፣ የአፈርን ጥራት እና የምግብ ንጥረ ነገር ይዘትን እንደሚያሳድግ እና የሰብል ምርትን እንደሚጨምር ጥናቶች ያመለክታሉ።

ቦካሺ በአፈር ውስጥ ሲጨመር የአፈርን ኦርጋኒክ ቁስ አካል ከፍ ያደርገዋል፤ አካላዊ ኬሚካላዊ እና ስነህወታዊ ባህሪያቱን ያሻሽላል፡፡ እርጥበትን ይይዛል፣ ከመጠን በላይ ከሆነ ያስወግዳል እና በዚህም የአፈር መሸርሸር አደጋን ይቀንሳል፤ የአፈርን እርጥበት የመያዝ አቅም ያሻሽላል እና የአፈርን እፍጋት (ጥቅጥቅ ማለትን) ይቀንሳል፤ ይህ ማለት የተሻሻለ የአየር ዝውውር እና የተክሎች ሥሮቹ በቀላሉ እንዲያድጉ አካላዊ ብቅለትን ይቀንሳል፡፡

ቦካሺ ከፍተኛ የናይትሮጅን (ኤን) እና ፖታስየም (ኬ) ይዘት ያለው ሲሆን የተመጣጠነ ምግብን በተለይም ናይትሮጅን (ኤን)፣ ፎስፈረስ (ፒ)፣ ፖታሲየም (ኬ) እና ቦሮን (ቢ) እንዲሁም ማንጋኒዝ (ኤምኤን)፣ ዚንክ (ዜድ ዜን) እና መዳብ (ሲዩ) እና ሌሎችም እና የተመጣጠነ ምግብን በስርገት እንዳባክን (እንዳይቀንስ) ይረዳል።

የማብላላት ሂደት የአፈር ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን እንዲሁም ጎጂ እፅዋትን እና ዘሮችን ይቀንሳል፡፡ ይህም የቡና ቅርፊትን (ጀንፈል) በቀጥታ ከመጠቀም ጋር ሲነፃፀር ጠቃሚ ነው፡፡ ስለዚህ ቦካሺ የማዕድን ማዳበሪያዎችን እና ፀረ-አረም መድኃኒቶችን የመጠቀም ፍላጎት ለመቀነስ፣ የምርት ወጪን ለመቀነስ፣ የቡና ምርትን ለመጨመር እና በአጠቃላይ የቡና ማምረቻ ወጭ ከሚገኝው ገቢ ጋር ያለውን ጥምርታ ሬሾ በማሳደግ የቡና ማምረት ስርዓቱን ወጪ ቆጣቢነት ለማድረግ ይረዳል፡፡

206⸱Bከግምት ሊገቡ የሚገባቸው ጉዳዮች፦

በአጠቃላይ የዝግጅቱ ሂደት ከመጀመሩ በፊት የአፈር ትንተና መደረግ አለበት።

በቦካሺ ምርት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለው የእፅዋት ብስባሽ እና የእንስሳት እዳሪ (ፍግ) ጥምርታ የሚወሰነው በአፈር ውስጥ የሚኖረው ንጥረ-ነገር ውህደት ነው። በተለምዶ፣ 50/50 እኩል ክፍፍል ነው። ቦካሽ ለማዘጋጀት ከፍተኛ መጠን የቡና ቅርፊቶች (ጀንፈል) ካስገባን በትይዩ ፖታስየም ከፍተኛ ነው። ይህም በቡና ቅርፊት (ጀንፈል) በተፈጥሮው በከፍተኛ የፖታስየም ማዕድን የበለፀገ በመሆኑ ነው ።

ቦካሺ በሰው ሰራሽ ማዳበሪያዎች ጋር ሲነፃፀር በጣም ዝቅተኛ መጠን የማይክሮ ንጥረ ነገር ይዟል። በሌላ በኩል የአፈርን አካላዊ፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂያዊ ባህሪያት ስላለው በከፍተኛ ደረጃ የአፈር ለምነት የማሻሻል አቅም አለው። የቦካሺ ንጥረ ነገር ይዘት ጥቅም ላይ በሚውሉት ቁሳቁሶች መሰረት ያደረገ ሲሆን እና የእጽዋት ፍላጎቶችን ለማሟላት አስፈላጊ ከሆነ ከሰው ሰራሽ ማዳበሪያዎች ጋራ በመጠቀም የተክሎችን ፍላጎት ሊያሟሉ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፦ ቦካሽ ስናዘጋጅ የእንስሳት እዳሪ (ፍግ) እና ከቡና ገለባ (ጀንፈል) ከተዘጋጀ አብዛኛውን ጊዜ በቂ ናይትሮጅን (ኤን) እና ፖታሲየም (ኬ) አለው ነገር ግን ዝቅተኛ የፎስፈረስ (ፒ) መጠን ይኖረዋል ። ይህም ከሮክ (ከድንጋይ) ዱቄቶች ሰው ሰራሽ ወይም ተፈጥሯዊ የፎስፈረስ ምንጭ በመጨመር ሚዛናዊ የNPK ጥምርታ ለማግኘት ሊሻሻል ይችላል። ይህ ማሟያ የሚከናወነው በቦካሺ ዝግጅት ሂደት መጀመሪያ ላይ ነው፡፡

የአተገባበርጊዜ፦

በኋላ ቦካሺን ለማምረት ወይም ለማዘጋጀት ምርት ከተሰበሰበ በኃላ ቢሆን ይመከራል ምክንቱም በቂ የቡና ቅርፊቶች (ጀንፈል) የምናገኝበት አና ለመጠቀም የምንችልበት ወቅት በመሆኑ ነው። ይመከራል፡፡ በተጨማሪ ተክሉ የቡና ዛፎች ማቆጠቆጥ በሚጀምርበት ወቅት አጠቃቀሙ ስለሚድግ የቮካሽ ምርቱ አስቀድሞ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡

206⸱Cአተገባበር

ቁሳቁሶች

ለ 0.1 ሀ

206⸱1መዘጋጀት

እንቅስቃሴው 2-3 ወር ይፈጅል ነበር።

ጠቃሚ ምክር፡-

በአማካኝነት፣ የመሬት ትንተና መከናወን እንዲደረግ እና የእንቅልፍ እና ማር መጠን ለማስተካከል ይመከራል። በሙሉ ሂደቱ በአገር እንቅስቃሴ ባለሙያ ተከታታይ መሆኑንም መመኘት ይመከራል።

206⸱2ፕሮዳክሽን

206⸱3ፕሮዳክሽን

206⸱4

ጠቃሚ ምክር፡-

የእጅ ሙከራ ለሞኝነት ለመሞከር: የማንዩር ክፍል ውሰድ እና በእጅህ ቀንበርው. የምሳሌው ክፍል እንዲሰበሰብ (እንዲሰበር) ከሆነ, በተጨማሪ ውሃ መርጦ መያዝ አለብህ. በጣትህ መካከል አንዳንድ ጠቦቶች እንዲታዩ, ሞኝነትው አቅራቢያ ነው. ውሃ በጣትህ መካከል እንዲፈስ, ውሃው በጣም ብዙ ነው እና ስለሆነ በተጨማሪ ማንዩር እና ቅርጾች መጨመር አለብህ እስከሞኝነትው አስፈላጊ ድረስ.

ጠቃሚ ምክር፡-

የቦካሺ አዘጋጁ በተመን እና በዝናብ ቀን ጊዜ ቢሆን፣ የተፈለገው እርካታ በተፈለገ መንገድ ሳይጠቀም በብዙ የታፈሰ ወይም የተቀመጠ ውሃ ሊገኝ ይችላል።

206⸱5

206⸱6

ጥንቃቄ

የቦካሺ አዘጋጅ በመደናዳኝ ላይ አልተገለበጠም ከሆነ መቃጠል ይችላል። ይህ ግን ሙቀት ከ50°C በላይ ሲሆን ነው። በዚህ ጊዜ የአንድሮብያዎቹ ሕይወት ይሞታል እና የትንሳኤ ሂደት በተጨማሪ ማስከሰስ አይችልም። የክምር ውስጥ የተደረገ ማንደጃ አነጣጥና አሞራሞር ከሆነ ምልክት ነው በአንድ ጊዜ እጅግ በሙቀት ላይ ነበር። በዚያን ጊዜ፣ የትንሳኤ ሂደትን እንደገና ለማስጀመር አዲስ ሽማግሌ ማክሰኞ አለበት።

ጠቃሚ ምክር፡-

የብረት በር ለሙከራ የትኩስ ደመና መለኪያ: የማታል በር 40 ሴሜ በኩል ወደ ክምር ውስጥ ያስገቡት እና ለጥቂት ደቂቃዎች በዚያ ይተዉት። በርዎን በእጅዎ ያዙት፣ በሚያስጠነክር ሁኔታ ምክንያት ሊሆን የሚችል ስለሆነ በሚያስጠነክር ሁኔታ። እርስዎ ካልያዙት፣ ወደ 50°C ወይም ከዚያ በላይ ደረሰና በጣም ትኩስ ነው። በርው በርድ ከሆነ ይህ የውስጥ የሙከራ ደመና በቂ አይደለም ማለት ነው። የሚያስጠነክር ማታል በር ከሆነ የትኩስ ደመና ነው።

ጠቃሚ ምክር፡-

የክምርን ክምር ለመዞር የተሻለና ቀላል መንገድ የሚከተለው ነው: በክምሩ አንድ ጨረር ጀምሮ በፍሬ መሳሪያ የመጀመሪያውን ክፍል ይዞሩ፣ ለምሳሌ ክምሩን አንድ አስረኛ. ከመዞር በኋላ ጥቂት ይዞሩት. ከዚያም የቀጣዩን ክፍል ይዞሩ፣ ከቀድሞ የተዞረው ክፍል አጠገብ ይዞሩት፣ እስከ መጨረሻው ድረስ የተሰራው ሁሉ ክምር ይዞር.

206⸱7

206⸱8አመልካች

በአጠቃላይ መሬት ትንታኔ መካሄድ ያስፈልጋል የሚያስፈልገውን መጠን ለመወሰን፣ በመሬቱ አስፈላጊነት ላይ ተመስርቶ።

ቦካሺ ቀጥታ ለመሬት ሊቀርብ ወይም በቢዮቻር ጋር ሊያደርግ (ቢዮቻር አቅራቢያን ይመልከቱ) የሚያሻሽል መሆኑን የሚያሻሽል የመሬት ጥራትና ፍራቅነት።

ማድረግ:

አዲስ ቡና መስክ ለአዲስ ዘርፎች ተክል ማበት ከሚያስችሉ፣

206⸱9

በመስክ ላይ ላሉት የቡና ተክሎች የሚያመለክቱ ከሆነ፡

ቦካሺን ያመልክቱ, ለምሳሌ, ከተሰበሰበ በኋላ በየዓመቱ.

206⸱10

እንዴት በቡና ትኩሳት ላይ ለመመዝገብ:

ማከማቻ

ቦካሺ በአጠቃላይ ከተዘጋጀ በኋላ ወዲያውኑ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡ የተመጣጠነ ምግብን በአግባቡ ለመጠቀም ከተመረተ በ6 ወራት ውስጥ እንዲጠቀሙበት ይመከራል፡፡

ቦካሺን ማከማቸት አስፈላጊ ከሆነ ከፀሀይ ብርሀን፣ ከነፋስ እና ከዝናብ የተጠበቀ በዝግ፣ ቀዝቃዛ እና በቂ የአየር ዝውውር በሚገኝበት ቦታ በፕላስቲክ ከረጢት ወይም ጆንያ ከረጢቶች ውስጥ ማስቀመጥ ጥሩ ነው፡፡ በትክክል ከተከማቸ ከ 1-2 ዓመታት ሊቆይ ይችላል፡፡

በጆንያ ከረጢት ውስጥ ባልተቀመጥ ወይም ባልተሸፈነ በባዶ ቦታ ክፍል ውስጥ ከተቀመጠ የማከማቻው ጊዜ ከ 3 ወር መብለጥ የለበትም፡፡

206⸱Dኢኮኖሚያዊ ጥቅሞ

የማዳበሪያ ወጭ መቀነስ

ይህ መሳሪያ ሰው ሠራሽ ማዳበሪያዎችን ፍላጎት ይቀንሳል። በጊዜ ሂደት የግብዓት ወጪዎችን ይቆጥባል።

የቡና ምርት መጨመር

ይህንን መሳሪያ መጠቀም የቡና ምርትን መጨመር እና ከፍተኛ ገቢ ያስገኛል።

ቆሻሻን (ተረፈ ምርትን) እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል

የኢኮኖሚ አቅሙ በተለይ ለቦካሽ ዝግጅት አካል ሆነው የሚያገለግሉት ቆሻሻዎች (ተረፈ ምርቶችን) በእርሻ ላይ ወይም በአቅራቢያው ባሉ ቦታዎች ለምሳሌ፦ ከከብቶች ፍግ፣ ገለባ ወይም ከአካባቢው ማሳ የሚገኘውን እንጨት (ፍቅፋቂ ሰጋ ቶራ)። በተጨማሪም ቆሻሻን (ተረፈ ምርቶችን) በመጠቀም ይህ ቦካሽ ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ በማዋል የቆሻሻ መጣያ ወጪዎችን ለመቀነስ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡

206⸱Eአካባቢያዊ ጥቅሞች

የሰው ሠራሽ ማዳበሪያዎችን መጠቀም መቀነስ

ይህ መሳሪያ በሰው ሠራሽ ማዳበሪያዎች ላይ ያለውን ጥገኝነት ይቀንሳል። ይህም የካርቦን ልቀትን እና የውሃ ብክለትን ይቀንሳል። የአፈርን ለምነትን በማሻሻል ሀብቶችን ይቆጥባል።

ቆሻሻን (ተረፈ ምርትን) እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል፤

ሰርኩላር-ኢኮኖሚ ወይም የኡደት-ኢኮኖሜ ውስጥ ኦርጋኒክ ቆሻሻን (ተረፈ ምርትን) እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል የሚጣሉ ሀብቶችን ይቆጥባል። ይህ የአካባቢ ተፅእኖን፣ የካርቦን ልቀትን እና የውሃ ብክለትን ለመቀነስ ይረዳል።

የተሻለ የአፈር ሕይወት

ይህ መሳሪያ ለተክሎች እድገት አስፈላጊ እና ወሳኝ የሆኑትን ንጥረ ነገር የሚያዘጋጁ እና ጤናማ ስነ-ምህዳርን እንዲኖረን የሚያደርጉ መሬት ውስጥ የሚኖሩ ትሎች (በአይን የማይታዩ ጥቃቅን ፍጥረታት) የአፈር ውስጥ እንዲኖሩ ያሻሽላል።

206⸱Gአስተያየቶች